ታሪኮች

ethiopia
ሁሉም ታሪኮች
Ethiopia

የኮቪድ 19 ፈተና እና እድል – በአዲስ አበባ

በመኮንን ተሾመ እና ተስፋዬ አባተ ኢትዮጵያ የንጹህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ለማሳካት ለረጅም ጊዜ ስትታገል ቆይታለች፡፡ ነገር ግን የኮቪድ 19 የ133 አመት የእድሜ ባለጸጋ በሆነችው መዲና በአዲስ አበባ በንጽህና እና ጤና አጠባበቅ ዘርፉ ላይ ያተኮረው ኮቪድ 19 የሰዎችን ጤና ለመጠበቅ የሚያስችሉ አቅጣጫዎች እንዲተገበሩ የሚያስችል እድልን ፈጥሯል፡፡  በአዲስ አበባ የኮቪድ 19 ለይቶ ማቆያ በሆነው ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል […]
By:
River
ሁሉም ታሪኮች
Ethiopia

የአዲስ አበባ የገነባችው ፍቱን መዳኛ

በመኮንን ተሾመ ቶሌራ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ (ሸገር) ሁለት ጊዜ ነው የተወለደችው፡፡ መጀመሪያ መፈናፈኛ የሌላት ሆና፤ ቀጥሎ ደግሞ በንጹህ ወንዞች፣ በህዝብ መናፈሻዎችና ፓርኮች፣ ብስክሌት መንገዶች እና በወንዝ ዳር የእግረኞች መንገድ ያላት ሸገርን ሆና! የ4.6 ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የሆነችው ይህች ከተማ እንደገና የተወለደችው አዲስ አበባን የማሳመር አላማ ባለው “ሸገርን ማስዋብ” በተሰኘው የመልቲ ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት […]
By:
ሁሉም ታሪኮች
Tanzania

በዳሬ ሰላም በምሲምባዚ ተፋሰስ ጎርፍን ለማስቆም 200ሚ ዶላር ያስፈልጋል

በዱስዴዲዝ ካሃንግዋ – ዳሬሰላም በዳሬ ሰላም ኪቩኮኒ የባህር ዳርቻ በባራክ ኦባማ መንገድ በኩል ታንዛኒያ ቤተ-መንግስት በስተ ሰሜን ሶስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ የምሲምባዚ ዳርቻ ይገኛል፡፡ በዚህ ቦታ ነው በታሪክ ስመ ጥር የሆነው የምሲምባዚ ወንዝ ከህንድ ውቅያኖስ ጋር የሚገናኘው፡፡ በአንድ ወቅት ለአካባቢው ነዋሪዎች ቋሚ ሀብት የነበረው ይህ ወንዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በየአመቱ ከጎርፍ ጋር […]
By:
water treatment plant
ሁሉም ታሪኮች
Rwanda

የኪጋሊን የውሀ አቅርቦት ለማሳደግ የርዋንዳ መንግስት ጥረት

በክሌሜንቲኔ ኡዊማና ኪጋሊ፡ በኪጋሊ ከተማ በምትገኘው ምዌንዶ መንደር የምትኖረው ፋጡማ ሙካሙዴንጌ ከመኖሪያ ቤቷ በእግር ጉዞ 45 ደቂቃ ርቆ ከሚገኘው ከንያባሮንጎ ወንዝ ውሀ ለመቅዳት ለአመታት ስትታገል ቆይታለች፡፡ ከቅርብ ወራቶች ወዲህ በኪጋሊ በርካታ መንደሮች ለመጠጥ፣ ለምግብ ማብሰያነት፣ ለልብስ እጥበት፣ እና ለሌሎችም የቤት ውስጥ አገልግሎቶች የሚውለው የውሀ ፍላጎት እያደገ መጥቷል፡፡ የአምስት ልጆች እናት የሆነችው ፋጡማ፤ ቀን ላይ የረጅም […]
By:
IMG 20200601 210413
ሁሉም ታሪኮች
Rwanda

ኮቪድ 19 ያስከተለው የውሀ ችግር በዲሞክራቲክ ኮንጎ

በፍሬድ ምዋሳ እና ሲሊዶ ሰቡሃራራ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሰሜን ኪቩ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ጎማ 1.5 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የሚኖሩባት ሲሆን፤ ለሰው ልጆች የሚሆን ንጹህ ውሀ የላትም፡፡ ከተማይቱ በእርግጥ ከ1,000 ስኩዌር ማይልስ በላይ ስፋት ካለውና ከአፍሪካ ታላላቅ ሀይቆች አንደኛው ከሆነው ከኪቩ ሀይቅ ድንበር ትጋራለች፡፡ ነገር ግን ሀይቁ ለሰው ልጅ የማይሆን በከፍተኛ ደረጃ ጨዋማ ነው፡፡ በአካባቢው […]
By:
Daniel
ሁሉም ታሪኮች
Kenya

ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ መፍትሔዎች በኬንያ ወጣቶች

በጆርጅ አቺያ ኬንፍሬይ ካቱይ በ26 አመቱ ትምህርቱን ከሞይ ዩኒቨርስቲ በ2010 ሲያጠናቅቅ የሚያውቀው ነገር ቢኖር በዩኒቨርስቲ ካጠናው ተቃራኒ በሆነ የሙያ ዘርፍ ላይ እንደሚሰማራ ነበር፡፡  እንደ ማህበረሰብ ሳይንስ ባለሞያ ኬንፍሬይ፤ በዩኒቨርስቲ ያገኘውን ክህሎትና እውቀት እንዴት ወደ ተግባር እንደሚለውጠው በማሰብ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በፍላጎቱ መርጦ ያጠናው የትምህርት ዘርፍ ባለመሆኑና በዘርፉ ውስን የስራ እድል መኖሩ […]
By:
graffiti
Original Projects ሁሉም ታሪኮች
Kenya

ህይወት ከኮቪድ 19 ጋር በኬንያ ትልቁ የድሆች መኖሪያ

በሔንሪ ኦዊኖ ኮቪድ 19 በመጋቢት 2020 ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ጤና ድርጅት አማካኝነት ወረርሽኝ መሆኑ ይፋ ሲደረግ አፍሪካውያን እጅጉን ተሸብረው ነበር፡፡ የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ በደረሰባቸው የእስያ እና አውሮፓ ሀገሮች ከተከሰተው የሞት መጠን አንጻር ብዙዎች የከፋ ነገር እንደሚደርስ ነበር የጠበቁት፡፡ የአፍሪካ ሀገሮች ካላቸው ደካማ የጤና አሰራርና ዝግጅት ማነስ የተነሳም ኮቪድን ለመቋቋም ዝቅተኛ ግምት ነበር የተሰጣቸው፡፡ […]
By:
plastic
ሁሉም ታሪኮች
Uganda

የሴቤይ ወጣቶች የሰው ልጆች ውጋጅን ወደ ምግብ ማብሰያ ጋዝነት ለውጠዋል

በሜላኒ አዩ በምስራቅ ኡጋንዳ በካፕቾራ ወረዳ በሴቤይ ክፍለ ግዛት ሴቶችን በብዛት ያካተተ የወጣቶች ቡድን ከጸሐይ ብርሀን የሚገኝ ሀይልን በመጠቀም የሰው ልጅና እንስሳት ውጋጅን ማለትም ሽንትና ሰገራን ወደ ብቁ የምግብ ማብሰያ ጋዝነት የሚቀይር አዲስ ፕሮጀክትን ጀምረዋል፡፡ በቅርቡ ሀገር በቀል የህብረተሰብ ኢንተርፕራይዝ የሚሆነውና ለማህበረሰብ ጠቀሜታ የሚሰጠውና ትርፍ የሚያስገኘው ኩባንያ ፒክ ኢት ክሊን ከሁለት አመት በፊት ሲቋቋም ጥሩ […]
By: