(English) Tanzania: Too Few Latrines to Prevent Cholera Outbreak in Mbeya’s Gold Mining Communities

ይቅርታ ይህ ግቤት በኣማርኛ ብቻ ነው የሚገኘው

የቪክቶሪያ ሀይቅ ውሃ ጥራትን የሚያሻሽል የቀላል ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በኪሊማሄዋ

በብዙ ኮረብታማ አካባቢዎች የመጸዳጃ ቤቶችና የቆሻሸ ውሃ ማጣሪያ ታንከሮችን የመሳሰሉ የንጽህና መጠበቂያዎችን አቅርቦትን በሚፈለገው ደረጃ ማሟላት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይህም የቪክቶሪያ ሀይቅን ለብክለት በመዳረግ ለምዋንዛ አካባቢ ነዋሪዎች ትልቅ ፈተና ሆኗል፡፡ በመሆኑም የምዋንዛ የገጠር ውሀ አቅርቦትና ፍሳሽ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ያልተጣራ ውሃ ለሰው ልጆች አገልግሎት ወደ ሚውለው ቪክቶሪያ ሀይቅ ከመግባቱ በፊት የውሃን ንጽህና የሚጠብቅ የፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክትን […]

በቪክቶሪያ ሀይቅ ህገወጥ የአሳ ማጥመጃ መሳሪያዎች ቁጥጥር ፍሬያማ ሆኗል

በምዋንዛ ግዛት ሳንገሬማ ዲስትሪክት በምትገኘው በንያማቶንጎ መንደር በአቻዎቹ ዘንድ ‹‹ዘላዩ›› በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ስመ ጥሩ የአሳ አጥማጅ ጆሴፍ ካኖድ ምካማ ይገኛል፡፡ ሰውዬው ከአንድ ቢሊዮን የታንዛኒያ ሽልንግ (440.000) በላይ የሚያወጣ የአሳ ማጥጃ መረቦችን እንደያዘ በሕግ አካላት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ምካማ በቪክቶሪያ ሀይቅ መሰል ቁሶችን ለማስወገድ በተካሔደው በመጀመሪያው ምዕራፍ ዘመቻ መንግስት እስከ ማርች 1 ቀን ድረስ ህግ […]

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ እስከ አሁን ድረስ 11. 58 ቢሊዮን ብር ተሰብስቧል

 • March 22, 2018   Infonile Editors     0

Water is becoming scarcer for the half a billion people living in Africa's Nile River basin. Will Nile countries ...

 • February 28, 2018   Infonile Editors     0

Special Project exploring how urbanization destroyed a critical Kampala wetland and why it matters. By Annika McGinnis and Fredrick Mugira ...

Latest stories

 • የቪክቶሪያ ሀይቅ ውሃ ጥራትን የሚያሻሽል የቀላል ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በኪሊማሄዋ

  05/25/2018 clip Star TV

  በብዙ ኮረብታማ አካባቢዎች የመጸዳጃ ቤቶችና የቆሻሸ ውሃ ማጣሪያ ታንከሮችን የመሳሰሉ የንጽህና መጠበቂያዎችን አቅርቦትን በሚፈለገው ደረጃ ማሟላት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይህም የቪክቶሪያ ሀይቅን ለብክለት በመዳረግ ለምዋንዛ አካባቢ ነዋሪዎች ትልቅ ፈተና ሆኗል፡፡ በመሆኑም የምዋንዛ የገጠር ውሀ አቅርቦትና ፍሳሽ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ያልተጣራ ውሃ ለሰው ልጆች አገልግሎት ወደ ሚውለው ቪክቶሪያ ሀይቅ ከመግባቱ በፊት የውሃን ንጽህና የሚጠብቅ የፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክትን […]

 • በቪክቶሪያ ሀይቅ ህገወጥ የአሳ ማጥመጃ መሳሪያዎች ቁጥጥር ፍሬያማ ሆኗል

  05/25/2018

  በምዋንዛ ግዛት ሳንገሬማ ዲስትሪክት በምትገኘው በንያማቶንጎ መንደር በአቻዎቹ ዘንድ ‹‹ዘላዩ›› በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ስመ ጥሩ የአሳ አጥማጅ ጆሴፍ ካኖድ ምካማ ይገኛል፡፡ ሰውዬው ከአንድ ቢሊዮን የታንዛኒያ ሽልንግ (440.000) በላይ የሚያወጣ የአሳ ማጥጃ መረቦችን እንደያዘ በሕግ አካላት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ምካማ በቪክቶሪያ ሀይቅ መሰል ቁሶችን ለማስወገድ በተካሔደው በመጀመሪያው ምዕራፍ ዘመቻ መንግስት እስከ ማርች 1 ቀን ድረስ ህግ […]

 • የካይሮ የውሀ ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ ሊዘጋጅ ነው

  05/23/2018

    ግብጽ ከ53 ሀገሮች የተውጣጡ የውሀ ባለሞያዎች የሚሳተፉበትን ‹‹የካይሮ የውሀ ሳምንት›› ኮንፈረንስ ልታዘጋጅ ነው፡፡ በፈረንጆቹ ወር ከኦክቶበር 14-18 ቀን በውሀ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረውን ኮንፈረንስ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ስፖንሰር ማድረጋቸውን የሀገሪቱ የውሀ ሀብትና መስኖ ሚኒስትር የእቅድ ዘርፍ ዳይሬክተር የሆኑት ሰይድ አህመድ አስታውቀዋል፡፡

 • በሶማሌ ክልል በጎርፍ ምክንያት 98 ሺሕ ሰዎች ተፈናቀሉ

  05/22/2018 clip Ethiopian Reporter

  በሚያዝያ ወር በተደረገ ጥናት በሶማሌ ክልል በሸበሌ ዞን 165 ሺሕ የሚጠጉ ዜጎች በጎርፍ መጠቃታቸውን፣ ከእነዚህም ውስጥ 98 ሺሕ ያህል ሰዎች ከቀዬአቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ በዚህ ሳምንት በወጣው ሳምንታዊ ሪፖርት፣ በክልሉ በተከሰተው ጎርፍ ሁለት ወረዳዎች ውስጥ አምስት ሺሕ ቤቶች መውደማቸውን፣ በሸበሌ ዞን የሚገኙ 72 ትምህርት ቤቶችና 63 የጤና ተቋማት […]

 • የአፍሪካ ከተሞች በ2050 የካርቦን ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ ወስነዋል

  05/18/2018

  በዚህ ሳምንት በናይጄሪያ በተካሔደ ስብሰባ ዘጠኝ የአፍሪካ ከተሞች በአውሮፓ አቆጣጠር በ2050 የካርቦን ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ ወስነዋል፡፡ በቀጣዮቹ ሶስት አስርት አመታት የካርቦን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ቁርጠኛ ከሆኑ የአፍሪካ ከተሞች መካከል አዲስ አበባም ትገኛለች፡፡ የደቡብ አፍሪካዎቹ ኬፕታውን እና ጆሀንስበርግ፣ የጋናዋ አክራ እና የናይጄሪዋ ላጎስ ከተማ ተጠቃሽ ናቸው፡፡

 • በኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን መካከል የተደረገው ስብሰባ በስኬት ተጠናቋል

  05/16/2018

  በቆንጂት ተሾመ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ አዲስ አበባ ላይ በኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን መካከል የተካሔደው ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ፡፡ ለ12 ሰአታት የተካሔደው ስብሰባ ሲጠናቀቅ የሶስቱ ሀገሮች ተወካዮች እንደገለጹት ሀገሮቹ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በቀጣይ አብረው ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡

×

Find the location

Find

Result:

Latitude:
Longitude:

Zoom:

Finish geocoding

×

Submit a story

Do you have news to share from the Nile Basin? Contribute by submitting your story. Help broaden the understanding of the global impact of this important region in the world.

Find location on map

Find location on map