website call

ለጋዜጠኞች የዘገባ እድል (Report opportunity for journalists)

ኢንፎናይል (InfoNile) ከሚዲያ ኢን ኮርፖሬሽን (MiCT)/ ዘ ናይልስ (The Niles) ጋር በመተባበር  በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ግብጽ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ታንዛኑያ፣ ዩጋንዳ፣ ርዋንዳ፣ ብሩንዲና ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋዜጠኞች በምርመራ ላይ ያተኮረ መልቲሚዲያ ጋዜጠኝነት ዘገባዎች ላይ ፕሮፖዛል እንዲያቀርቡ ይጋብዛል። የዘገባ ታሪኮቹም ከአባይ ተፋሰስ ኢኒሺዬቲቭ የውሀ ሀብቶች ስትራቴጂክ ትንተና ጋር ተዛማችና በተፋሰሱ ዙሪያ ያሉ የዳታ ስብስቦችና አመላካች አዝማሚያዎች ጋር […]
Amharic of Story Grant Call Dams

ለጋዜጠኞች የቀረበ የዘገባ ጥሪ

ኢንፎናይል InfoNile የናይል ተፋሰስ ውሀን በመጠቀም በተፋሰሱ ሀገሮች የሚገነቡ የሀይል ማመንጫ ግድቦች የሚሰጡትን ጥቅምና ጉዳቶች በተመለከተ ጥልቅ የሆነ የምርምራ ዘገባዎችን እንዲያቀርቡ በተፋሰሱ ሀገሮች የሚገኙ ጋዜጠኞችን ይጋብዛል፡፡ የዘገባው መነሻ ሐሳብ   በቀጣዮቹ አመታት በመላው አለም ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ግድቦችን የመገንባት እቅድ አለ፡፡ ከእነዚህ መካከልም የተወሰኑት በናይል ወንዝ ተፋሰስ ውስጥ ናቸው፡፡ ግድቦች በእርግጥ የታዳሽ ሀይል መገኛ ምንጭ […]
placeholder

ለፎቶግራፍ ባለሞያዎች የገንዘብ ድጋፍ ያለው የዘገባ እድል

የፕሮጀክቱ ርዕሰ፤ #EverydayNile፡ የፎቶ ታሪኮች እና ሳይንስ ለውሀ ዲፕሎማሲ  ኢንፎናይል በብሩንዲ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ግብጽ፣ ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ርዋንዳ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ ውስጥ የሚሰሩ የፎቶግራፍ ባለሞያዎችንና የፎቶ ጋዜጠኞች ከናይል (አባይ) ወንዝ ጋር የተያያዙ ታሪኮች እና ሳይንሳዊ መረጃን በኦንላይን የፎቶ ጋዜጠኝነት ዘመቻ ለማድረግ የሚያስችል ፕሮፖዛል እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡  የፎቶ ዘገባ ታሪኮችን ለማዘጋጀት የተመደበው የገንዘብ መጠን […]