በአፍሪካቀንድአካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይየዝናብመጠንእንደሚኖር ተነገረ

በመኮንን ተሾመ (ከዩጋንዳ ፣ ካምፓላ ከተማ)  እ.አ.አ. ከመጋቢት-ግንቦት 2024 ዓ.ም. በታላቁ የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን  እንደሚኖር  ይጠበቃል ሲል የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ንብረት ትንበያ እና አፕሊኬሽንስ ማዕከል (ICPAC)…

በሞቃታማው የጥቁር አባይ ምንጭ ዙሪያ ለመኖር የሚደረግ የህልውና ትግል 

  በዳግም ተረፈ እና ማንያዘዋል ጌታቸው      የ43 አመቱ አቶ እንዳለው ተገኝ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል በባህር-ዳር ዙርያ በርበሬ ፣ ጤፍ፣ ቲማቲም እና ጎመን ለማምረት ለዓመታት በቋሚ የክረመት ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኖ ቆይቷል። ይሁንና ባለፍት ጥቂት ዓመታት,…

Navigate interactive narratives through maps and layers with text related to locations as you scroll.

jornalists trained
stories produced
cross border
logo nilewell
scientists

For researchers, scientists and journalists looking to connect, share, research and data

Polluted by the Guardians

Water sampling investigation by InfoNile in partnership with scientists in Uganda, Kenya and Tanzania unveils increasing contamination in Lake Victoria, a transboundary lake that sustains millions

The Choking Nile

What does the future hold for the basin’s lifeline amidst rampant plastics pollution?

Flowing Underground

Groundwater holds promise of closing the gap between water supply and demand in the Nile Basin

Flowing Underground

Groundwater holds promise of closing the gap between water supply and demand in the Nile Basin

Shrinking Lakes

Can East Africa Avoid Water Resources Apocalypse?

የኮቪድ 19 ፈተና እና እድል – በአዲስ አበባ

በመኮንን ተሾመ እና ተስፋዬ አባተ ኢትዮጵያ የንጹህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ለማሳካት ለረጅም ጊዜ ስትታገል ቆይታለች፡፡ ነገር ግን የኮቪድ 19 የ133 አመት የእድሜ ባለጸጋ በሆነችው መዲና በአዲስ አበባ በንጽህና እና ጤና አጠባበቅ ዘርፉ ላይ ያተኮረው ኮቪድ 19 የሰዎችን ጤና ለመጠበቅ የሚያስችሉ አቅጣጫዎች እንዲተገበሩ የሚያስችል እድልን ፈጥሯል፡፡  በአዲስ አበባ የኮቪድ 19 ለይቶ ማቆያ በሆነው ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል…

የአዲስ አበባ የገነባችው ፍቱን መዳኛ

በመኮንን ተሾመ ቶሌራ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ (ሸገር) ሁለት ጊዜ ነው የተወለደችው፡፡ መጀመሪያ መፈናፈኛ የሌላት ሆና፤ ቀጥሎ ደግሞ በንጹህ ወንዞች፣ በህዝብ መናፈሻዎችና ፓርኮች፣ ብስክሌት መንገዶች እና በወንዝ ዳር የእግረኞች መንገድ ያላት ሸገርን ሆና! የ4.6 ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የሆነችው ይህች ከተማ እንደገና የተወለደችው አዲስ አበባን የማሳመር አላማ ባለው “ሸገርን ማስዋብ” በተሰኘው የመልቲ ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት…

water journalists africa
civicus logo
IHE logo
internews logo
nile basin logo
earth logo
pulitzer center
code for africa logo
global forest watch logo
JRS logo