በአፍሪካቀንድአካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይየዝናብመጠንእንደሚኖር ተነገረ

በመኮንን ተሾመ (ከዩጋንዳ ፣ ካምፓላ ከተማ)  እ.አ.አ. ከመጋቢት-ግንቦት 2024 ዓ.ም. በታላቁ የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን  እንደሚኖር  ይጠበቃል ሲል የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ንብረት ትንበያ እና አፕሊኬሽንስ ማዕከል (ICPAC)…

በሞቃታማው የጥቁር አባይ ምንጭ ዙሪያ ለመኖር የሚደረግ የህልውና ትግል 

  በዳግም ተረፈ እና ማንያዘዋል ጌታቸው      የ43 አመቱ አቶ እንዳለው ተገኝ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል በባህር-ዳር ዙርያ በርበሬ ፣ ጤፍ፣ ቲማቲም እና ጎመን ለማምረት ለዓመታት በቋሚ የክረመት ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኖ ቆይቷል። ይሁንና ባለፍት ጥቂት ዓመታት,…

በሚያሸብልሉበት ጊዜ መስተጋብራዊ ትረካዎችን በካርታዎች እና በንብርብሮች ከአካባቢዎች ጋር በተዛመደ ጽሑፍ ያስሱ።

jornalists trained
stories produced
cross border
logo nilewell
scientists

ለመገናኘት፣ ለመጋራት፣ ለምርምር እና ውሂብ ለሚፈልጉ ተመራማሪዎች፣ ሳይንቲስቶች እና ጋዜጠኞች

Polluted by the Guardians

Water sampling investigation by InfoNile in partnership with scientists in Uganda, Kenya and Tanzania unveils increasing contamination in Lake Victoria, a transboundary lake that sustains millions

The Choking Nile

What does the future hold for the basin’s lifeline amidst rampant plastics pollution?

Flowing Underground

Groundwater holds promise of closing the gap between water supply and demand in the Nile Basin

Flowing Underground

Groundwater holds promise of closing the gap between water supply and demand in the Nile Basin

Shrinking Lakes

Can East Africa Avoid Water Resources Apocalypse?

በዳሬ ሰላም በምሲምባዚ ተፋሰስ ጎርፍን ለማስቆም 200ሚ ዶላር ያስፈልጋል

በዱስዴዲዝ ካሃንግዋ – ዳሬሰላም በዳሬ ሰላም ኪቩኮኒ የባህር ዳርቻ በባራክ ኦባማ መንገድ በኩል ታንዛኒያ ቤተ-መንግስት በስተ ሰሜን ሶስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ የምሲምባዚ ዳርቻ ይገኛል፡፡ በዚህ ቦታ ነው በታሪክ ስመ ጥር የሆነው የምሲምባዚ ወንዝ ከህንድ ውቅያኖስ ጋር የሚገናኘው፡፡ በአንድ ወቅት ለአካባቢው ነዋሪዎች ቋሚ ሀብት የነበረው ይህ ወንዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በየአመቱ ከጎርፍ ጋር…

የኪጋሊን የውሀ አቅርቦት ለማሳደግ የርዋንዳ መንግስት ጥረት

በክሌሜንቲኔ ኡዊማና ኪጋሊ፡ በኪጋሊ ከተማ በምትገኘው ምዌንዶ መንደር የምትኖረው ፋጡማ ሙካሙዴንጌ ከመኖሪያ ቤቷ በእግር ጉዞ 45 ደቂቃ ርቆ ከሚገኘው ከንያባሮንጎ ወንዝ ውሀ ለመቅዳት ለአመታት ስትታገል ቆይታለች፡፡ ከቅርብ ወራቶች ወዲህ በኪጋሊ በርካታ መንደሮች ለመጠጥ፣ ለምግብ ማብሰያነት፣ ለልብስ እጥበት፣ እና ለሌሎችም የቤት ውስጥ አገልግሎቶች የሚውለው የውሀ ፍላጎት እያደገ መጥቷል፡፡ የአምስት ልጆች እናት የሆነችው ፋጡማ፤ ቀን ላይ የረጅም…

ኮቪድ 19 ያስከተለው የውሀ ችግር በዲሞክራቲክ ኮንጎ

በፍሬድ ምዋሳ እና ሲሊዶ ሰቡሃራራ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሰሜን ኪቩ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ጎማ 1.5 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የሚኖሩባት ሲሆን፤ ለሰው ልጆች የሚሆን ንጹህ ውሀ የላትም፡፡ ከተማይቱ በእርግጥ ከ1,000 ስኩዌር ማይልስ በላይ ስፋት ካለውና ከአፍሪካ ታላላቅ ሀይቆች አንደኛው ከሆነው ከኪቩ ሀይቅ ድንበር ትጋራለች፡፡ ነገር ግን ሀይቁ ለሰው ልጅ የማይሆን በከፍተኛ ደረጃ ጨዋማ ነው፡፡ በአካባቢው…

water journalists africa
civicus logo
IHE logo
internews logo
nile basin logo
earth logo
pulitzer center
code for africa logo
global forest watch logo
JRS logo