Uncategorized @am

birth control 671x403 1
ሁሉም ታሪኮች
Uganda

በኮቪድ 19 እንቅስቃሴዎች ሲገደቡ ሴቶችን ካልታቀዱ እርግዝናዎች የታደገው ሀገር በቀል ተቋም

በፍሬድሪክ ሙጊራ ባለፈው ሚያዝያ ወር ላይ የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሀገሪቱ የተጣለው የእንቅስቃሴዎች እገዳን ለቀጣይ 21 ቀናት መራዘሙን አስታውቀው ነበር፡፡ በወቅቱ ታዲያ በተረራማዋ የዩጋንዳ አውራጃ ቡህዌጁ በምትገኘው ካሴሬሬ ቢሰያ የምትኖረው የቤት እመቤት ቢሩንጊ ጆይስ የጥርጣሬ ስሜት ተሰምቷት ነበር፡፡ ቢሩንጊ በየወሩ የምትቀበለው በአፍ የሚዋጥ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች አልቀውባታል፡፡ መጀመሪያ ላይ ያሰበችው ለ14 […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Pictures INfoN
ሁሉም ታሪኮች
Sudan South

ግሪን ሆሪዞን የምግብ ፕሮጀክት በጀበል ላዱ የህብረተሰቡን ህይወት ሲያሻሽል የደቡብ ሱዳንን የርሀብ ቀውስንም ለመቀነስ ሰብሎችን እያመረተ ነው

በደቡብ ሱዳን ከ2006 ጀምሮ ከ2.5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በላይ መሬት በውጭ ኢንቨስተሮች ተይዟል በዴቪድ ሞኖ ዳንጋ ይህ ዘገባ የተጠናከረው በፑልቲዘር ድጋፍ በኢንፎ ናይል እና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር ነው የአለማችን ወጣቷ ሀገር ደቡብ ሱዳን ርሀብና ድህነትን ጨምሮ በርካታ ፈተናዎችን በመታገል ላይ ናት፡፡ ሀገሪቷ ራሷ ለረጅም ጊዜ ትመኝ የነበረውን ሰላም እንዳታጣጥም ስጋት ለሆነው እና መቋጫ ላላገኘው […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
toshka project
ውሃ
Egypt

ግብጽ ባህረሰላጤውን እንዴት እንደምትመግብ

በናዳ አረፋት እና ሳኬር ኤል ኑር በአድማሱ ላይ በስፋት የሚታየው ለም መሬት በመቶዎች የሚቆጠሩ የግብርና ሰራተኞችን በሚተካው ዘመናዊ ማሽን እየተሰራ ነው፡፡ በአለም ላይ ትልቅ የውሀ ማጠራቀሚያ ከሆኑ ከአንደኛው ጣቢያ አንዱ በሌላው ተቀጣጥሎ በተያያዙ ቦይዎች በኩል በሚመጣ ውሀ መሬቱ እየተሸከረከረ ውሀን በሚረጭ መሳሪያ በመስኖ ይጠጣል፡፡ በርካታ መሐንዲሶች በቶሽካ ፕሮጀክት ከበርካታ የባህረሰላጤው የኢንቨስትመንት ኩባንያዎች የአንዱ ይዞታ በሆነው […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Uncategorized @am

ይህ ዘገባ የተጠናከረው በኢንፎ ናይል እና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር በፑልቲዘር ሴንተር ድጋፍ ነው፡፡ የህጎች አለመረጋገጥ በደቡብ ሱዳን የመሬት ነጠቃን አቀጣጥሎታል

ከ2006 ጀምሮ 2.5 ሚሊዮን ሄክታር መሬትን የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ይዘዋል በፖል ጂምቦ የአለማችን ወጣቷ ሀገር ደቡብ ሱዳን በመልካም ምክንያቶች ሳይሆን የእርስ በእርስ ጦርነቶችን ጨምሮ በጎሳ ግጭቶችና በመሬት ነጠቃዎች የአለምአቀፍ የዜና ርዕሰ ጉዳይ ሆና ትኩረትን ስባለች፡፡  ከመቼውም ጊዜ የበለጠ እያነሰ በመጣው መሬት እና በውሀ ሀብቶች የተነሳ ብዙ የጎሳ ግጭቶች ከአስር አመት ያነሰ እድሜ ባለቤት በሆነችው ሀገር […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...