የደን ​​ልማት

plastic
ሁሉም ታሪኮች
Uganda

የሴቤይ ወጣቶች የሰው ልጆች ውጋጅን ወደ ምግብ ማብሰያ ጋዝነት ለውጠዋል

በሜላኒ አዩ በምስራቅ ኡጋንዳ በካፕቾራ ወረዳ በሴቤይ ክፍለ ግዛት ሴቶችን በብዛት ያካተተ የወጣቶች ቡድን ከጸሐይ ብርሀን የሚገኝ ሀይልን በመጠቀም የሰው ልጅና እንስሳት ውጋጅን ማለትም ሽንትና ሰገራን ወደ ብቁ የምግብ ማብሰያ ጋዝነት የሚቀይር አዲስ ፕሮጀክትን ጀምረዋል፡፡ በቅርቡ ሀገር በቀል የህብረተሰብ ኢንተርፕራይዝ የሚሆነውና ለማህበረሰብ ጠቀሜታ የሚሰጠውና ትርፍ የሚያስገኘው ኩባንያ ፒክ ኢት ክሊን ከሁለት አመት በፊት ሲቋቋም ጥሩ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Julia Asekenya of Tajar Kolir in Bukedea district collecting water from the nearby stream which is their main source
ሁሉም ታሪኮች
Uganda

ከመሬት መንሸራተት የተረፉ ህጻናት የችግኝ ተከላ ዘመቻ

በጃቪየር ሲላስ ኦማጎር በዩጋንዳ ከመሬት መንሸራተት የተረፉ ሰዎች በሰፈሩበት በቡናምቡትዬ መንደሮች መንደሮች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ትግል ብቻ ሳይሆን የንጹህ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ውሀ እጥረት ጋርም እየታገሉ ነው፡፡ ለችግሩ ከፍተኛ ተጋላጭ ከሆኑት መካከልም ከቡዳዳ በአደጋ ተፈናቅለው በቡላምቡሊ ወረዳ በቡናምቡትዬ የሰፈራ ቦታ በምዕራፍ 2 መንደር ውስጥ ያሉ 140 ቤተሰቦች ይገኙበታል፡፡ የአለም ሀገራት መንግስታት እንዳደረጉት […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Mr Haji..talking me in his firm
ግብርና

የመስኖ ቴክኖሎጂ በታንዛኒያ

በአኒ ሮቢ መሀመድ ሙሳ በታንዛኒያ ሞሮጎሮ ክልል የረጅም አመት ነዋሪ ነው፡፡ ወጣቱና ታታሪው ልጅ ኑሮውን ለማሸነፍ በዝናብ ጠገብ መሬቶች ላይ ጥገኛ በመሆን ቲማቲም እና ካሮት ያመርታል፡፡ አሁን ላይ ግን የሙሳን ሰብሎች የታደገው ዝናብ እንደከዚህ በፊቱ ሊመጣ አልቻለም፡፡ የዝናብ ወቅቶችን በማዘግየትና ቆይታውንም አጭር በማድረግ የአየር ንብረት ተጽዕኖዎች በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት ሲያደርሱ፤ ለብዙ አመታት ህይወቱን ያቆየበት የቲማቲምና […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Pictures INfoN
ሁሉም ታሪኮች
Sudan South

ግሪን ሆሪዞን የምግብ ፕሮጀክት በጀበል ላዱ የህብረተሰቡን ህይወት ሲያሻሽል የደቡብ ሱዳንን የርሀብ ቀውስንም ለመቀነስ ሰብሎችን እያመረተ ነው

በደቡብ ሱዳን ከ2006 ጀምሮ ከ2.5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በላይ መሬት በውጭ ኢንቨስተሮች ተይዟል በዴቪድ ሞኖ ዳንጋ ይህ ዘገባ የተጠናከረው በፑልቲዘር ድጋፍ በኢንፎ ናይል እና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር ነው የአለማችን ወጣቷ ሀገር ደቡብ ሱዳን ርሀብና ድህነትን ጨምሮ በርካታ ፈተናዎችን በመታገል ላይ ናት፡፡ ሀገሪቷ ራሷ ለረጅም ጊዜ ትመኝ የነበረውን ሰላም እንዳታጣጥም ስጋት ለሆነው እና መቋጫ ላላገኘው […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
A concrete perimetre wall that stretches into the River Nile waters. 1
ሁሉም ታሪኮች
Sudan South

የህጎች አለመረጋገጥ በደቡብ ሱዳን የመሬት ነጠቃን አቀጣጥሎታል

ከ2006 ጀምሮ 2.5 ሚሊዮን ሄክታር መሬትን የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ይዘዋል በፖል ጂምቦ የአለማችን ወጣቷ ሀገር ደቡብ ሱዳን በመልካም ምክንያቶች ሳይሆን የእርስ በእርስ ጦርነቶችን ጨምሮ በጎሳ ግጭቶችና በመሬት ነጠቃዎች የአለምአቀፍ የዜና ርዕሰ ጉዳይ ሆና ትኩረትን ስባለች፡፡  ከመቼውም ጊዜ የበለጠ እያነሰ በመጣው መሬት እና በውሀ ሀብቶች የተነሳ ብዙ የጎሳ ግጭቶች ከአስር አመት ያነሰ እድሜ ባለቤት በሆነችው ሀገር […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
flower
Original Projects ውሃ የደን ​​ልማት
Ethiopia

ጽጌረዳ፦ የአባይ ወንዝን እና ማህበረሰቡን የነጠለው አበባ

በአየለ አዲሱ አምበሉ ይህ ዘገባ የተጠናከረው በኢንፎ ናይል እና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር በፑልቲዘር ሴንተር ድጋፍ ነው፡፡ አቶ አብርሃም በቀለ የ58 አመት ጎልማሳ ሲሆኑ፤ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ አቅራቢያ የምትገኘው የመንሸንቲ መንደር ነዋሪ ናቸው፡፡ አስራ አንድ የቤተሰባቸውን አባላትን ጨምረው የሚያስተዳሩበትን መሬታቸውን በ2008 የጽጌረዳ አበባን ለሚያመርቱ ኢንቨስተር ከተሰጠባቸው በኋላ ባዶ እጃቸውን ቀርተዋል፡፡ ‹‹ያለ ተገቢ ካሳ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Scidev.Net Hunger
የደን ​​ልማት
Sub-Sahara Africa

Africa Sinking Deeper into Hunger

[DAR ES SALAAM]  African leaders must have strong political will to tackle food insecurity as a new report shows that hunger is increasing after years of decline on the continent, an expert says. According to the report which was launched in Ethiopia this month (13 February), Sub-Saharan Africa  is the region most affected by hunger, undermining the […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
DSC01372
ሁሉም ታሪኮች የደን ​​ልማት
Tanzania

የማራ ወንዝን ከብክለት የታደገ ኩሬ

መንገዱ በአነስተኛና ሰፋፊ የግብርና ማዎች በኩል ወደ ሙሪቶ ወንዝ ይወስደናል፡፡ መዳረሻው ደግሞ በሰሜን ታንዛኒያ ማራ ክልል አንድ ወቅት ምንም የማትታወቀው በታሪሜ መንደር ነው፡፡ ከሁለት አመት በፊት የወርቅ ማጠቢያ ኩሬ ከመስራቷ በፊት ሙሪቶ በሰሜን ታንዛኒያ ከከተማ ርቀው እንሚገኙ እንደሌሎቹ አካባቢዎች ነበረች፡፡ አሁን ግን የሶስት ልጆች እናትና አርሶአደር የሆነችው ኤልዛ ሞጌሲ የምትኖርበት ይህ አስደናቂ ማህበረሰብ የማራ ወንዝን […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...