ውሃ

ethiopia
ሁሉም ታሪኮች
Ethiopia

የኮቪድ 19 ፈተና እና እድል – በአዲስ አበባ

በመኮንን ተሾመ እና ተስፋዬ አባተ ኢትዮጵያ የንጹህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ለማሳካት ለረጅም ጊዜ ስትታገል ቆይታለች፡፡ ነገር ግን የኮቪድ 19 የ133 አመት የእድሜ ባለጸጋ በሆነችው መዲና በአዲስ አበባ በንጽህና እና ጤና አጠባበቅ ዘርፉ ላይ ያተኮረው ኮቪድ 19 የሰዎችን ጤና ለመጠበቅ የሚያስችሉ አቅጣጫዎች እንዲተገበሩ የሚያስችል እድልን ፈጥሯል፡፡  በአዲስ አበባ የኮቪድ 19 ለይቶ ማቆያ በሆነው ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
River
ሁሉም ታሪኮች
Ethiopia

የአዲስ አበባ የገነባችው ፍቱን መዳኛ

በመኮንን ተሾመ ቶሌራ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ (ሸገር) ሁለት ጊዜ ነው የተወለደችው፡፡ መጀመሪያ መፈናፈኛ የሌላት ሆና፤ ቀጥሎ ደግሞ በንጹህ ወንዞች፣ በህዝብ መናፈሻዎችና ፓርኮች፣ ብስክሌት መንገዶች እና በወንዝ ዳር የእግረኞች መንገድ ያላት ሸገርን ሆና! የ4.6 ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የሆነችው ይህች ከተማ እንደገና የተወለደችው አዲስ አበባን የማሳመር አላማ ባለው “ሸገርን ማስዋብ” በተሰኘው የመልቲ ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
ሁሉም ታሪኮች
Tanzania

በዳሬ ሰላም በምሲምባዚ ተፋሰስ ጎርፍን ለማስቆም 200ሚ ዶላር ያስፈልጋል

በዱስዴዲዝ ካሃንግዋ – ዳሬሰላም በዳሬ ሰላም ኪቩኮኒ የባህር ዳርቻ በባራክ ኦባማ መንገድ በኩል ታንዛኒያ ቤተ-መንግስት በስተ ሰሜን ሶስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ የምሲምባዚ ዳርቻ ይገኛል፡፡ በዚህ ቦታ ነው በታሪክ ስመ ጥር የሆነው የምሲምባዚ ወንዝ ከህንድ ውቅያኖስ ጋር የሚገናኘው፡፡ በአንድ ወቅት ለአካባቢው ነዋሪዎች ቋሚ ሀብት የነበረው ይህ ወንዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በየአመቱ ከጎርፍ ጋር […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
water treatment plant
ሁሉም ታሪኮች
Rwanda

የኪጋሊን የውሀ አቅርቦት ለማሳደግ የርዋንዳ መንግስት ጥረት

በክሌሜንቲኔ ኡዊማና ኪጋሊ፡ በኪጋሊ ከተማ በምትገኘው ምዌንዶ መንደር የምትኖረው ፋጡማ ሙካሙዴንጌ ከመኖሪያ ቤቷ በእግር ጉዞ 45 ደቂቃ ርቆ ከሚገኘው ከንያባሮንጎ ወንዝ ውሀ ለመቅዳት ለአመታት ስትታገል ቆይታለች፡፡ ከቅርብ ወራቶች ወዲህ በኪጋሊ በርካታ መንደሮች ለመጠጥ፣ ለምግብ ማብሰያነት፣ ለልብስ እጥበት፣ እና ለሌሎችም የቤት ውስጥ አገልግሎቶች የሚውለው የውሀ ፍላጎት እያደገ መጥቷል፡፡ የአምስት ልጆች እናት የሆነችው ፋጡማ፤ ቀን ላይ የረጅም […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
IMG 20200601 210413
ሁሉም ታሪኮች
Rwanda

ኮቪድ 19 ያስከተለው የውሀ ችግር በዲሞክራቲክ ኮንጎ

በፍሬድ ምዋሳ እና ሲሊዶ ሰቡሃራራ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሰሜን ኪቩ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ጎማ 1.5 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የሚኖሩባት ሲሆን፤ ለሰው ልጆች የሚሆን ንጹህ ውሀ የላትም፡፡ ከተማይቱ በእርግጥ ከ1,000 ስኩዌር ማይልስ በላይ ስፋት ካለውና ከአፍሪካ ታላላቅ ሀይቆች አንደኛው ከሆነው ከኪቩ ሀይቅ ድንበር ትጋራለች፡፡ ነገር ግን ሀይቁ ለሰው ልጅ የማይሆን በከፍተኛ ደረጃ ጨዋማ ነው፡፡ በአካባቢው […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Daniel
ሁሉም ታሪኮች
Kenya

ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ መፍትሔዎች በኬንያ ወጣቶች

በጆርጅ አቺያ ኬንፍሬይ ካቱይ በ26 አመቱ ትምህርቱን ከሞይ ዩኒቨርስቲ በ2010 ሲያጠናቅቅ የሚያውቀው ነገር ቢኖር በዩኒቨርስቲ ካጠናው ተቃራኒ በሆነ የሙያ ዘርፍ ላይ እንደሚሰማራ ነበር፡፡  እንደ ማህበረሰብ ሳይንስ ባለሞያ ኬንፍሬይ፤ በዩኒቨርስቲ ያገኘውን ክህሎትና እውቀት እንዴት ወደ ተግባር እንደሚለውጠው በማሰብ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በፍላጎቱ መርጦ ያጠናው የትምህርት ዘርፍ ባለመሆኑና በዘርፉ ውስን የስራ እድል መኖሩ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
graffiti
Original Projects ሁሉም ታሪኮች ውሃ
Kenya

ህይወት ከኮቪድ 19 ጋር በኬንያ ትልቁ የድሆች መኖሪያ

በሔንሪ ኦዊኖ ኮቪድ 19 በመጋቢት 2020 ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ጤና ድርጅት አማካኝነት ወረርሽኝ መሆኑ ይፋ ሲደረግ አፍሪካውያን እጅጉን ተሸብረው ነበር፡፡ የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ በደረሰባቸው የእስያ እና አውሮፓ ሀገሮች ከተከሰተው የሞት መጠን አንጻር ብዙዎች የከፋ ነገር እንደሚደርስ ነበር የጠበቁት፡፡ የአፍሪካ ሀገሮች ካላቸው ደካማ የጤና አሰራርና ዝግጅት ማነስ የተነሳም ኮቪድን ለመቋቋም ዝቅተኛ ግምት ነበር የተሰጣቸው፡፡ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
IMG61110 Nyabarongo
የአየር ንብረት ለውጥ
Rwanda

የርዋንዳ ወጣቶች የንባያሮንጎ ተፋሰስን ለመንከባከብ በመሪነት ተገኝተዋል

በአማብል ትዋሂርዋ ኪጋሊ፤ እለቱ በደቡባዊ ርዋንዳ በተራራማዋ ወረዳ በንያማጋቤ ሞቃታማ ሰኞ ማለዳ ነው፡፡ ወጣት ወንድና ሴቶች ቁልፍ የሆኑ ልምዶች ለመለዋወጥ ተሰባስበዋል፡፡ ይኸውም በአፈር መሸርሸር የተነሳ በተደጋጋሚ ወደ ጎረቤት ወንዝ ታጥቦ የሚሔደውን አፈር ለመጠበቅ በተግባር የተደገፈ ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ነው የተሰባሰቡት፡፡ ይህ ተነሳሺነት የንያባሮንጎ ወንዝ ማጠራቀሚያን ለመጠበቅ በብሔራዊ ደረጃ የሚደረገው ህብረሰተብ አቀፍ ጥረት አካል ሲሆን፤ 1.9 ሚሊዮን […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
toshka project
ውሃ
Egypt

ግብጽ ባህረሰላጤውን እንዴት እንደምትመግብ

በናዳ አረፋት እና ሳኬር ኤል ኑር በአድማሱ ላይ በስፋት የሚታየው ለም መሬት በመቶዎች የሚቆጠሩ የግብርና ሰራተኞችን በሚተካው ዘመናዊ ማሽን እየተሰራ ነው፡፡ በአለም ላይ ትልቅ የውሀ ማጠራቀሚያ ከሆኑ ከአንደኛው ጣቢያ አንዱ በሌላው ተቀጣጥሎ በተያያዙ ቦይዎች በኩል በሚመጣ ውሀ መሬቱ እየተሸከረከረ ውሀን በሚረጭ መሳሪያ በመስኖ ይጠጣል፡፡ በርካታ መሐንዲሶች በቶሽካ ፕሮጀክት ከበርካታ የባህረሰላጤው የኢንቨስትመንት ኩባንያዎች የአንዱ ይዞታ በሆነው […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
flower
Original Projects ውሃ የደን ​​ልማት
Ethiopia

ጽጌረዳ፦ የአባይ ወንዝን እና ማህበረሰቡን የነጠለው አበባ

በአየለ አዲሱ አምበሉ ይህ ዘገባ የተጠናከረው በኢንፎ ናይል እና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር በፑልቲዘር ሴንተር ድጋፍ ነው፡፡ አቶ አብርሃም በቀለ የ58 አመት ጎልማሳ ሲሆኑ፤ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ አቅራቢያ የምትገኘው የመንሸንቲ መንደር ነዋሪ ናቸው፡፡ አስራ አንድ የቤተሰባቸውን አባላትን ጨምረው የሚያስተዳሩበትን መሬታቸውን በ2008 የጽጌረዳ አበባን ለሚያመርቱ ኢንቨስተር ከተሰጠባቸው በኋላ ባዶ እጃቸውን ቀርተዋል፡፡ ‹‹ያለ ተገቢ ካሳ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
dsc 0095 1
ሁሉም ታሪኮች
Kenya

[:en]WASTE to WEALTH: How Kenyan farmers are bringing life back to degraded Lake Victoria swamps[:ar]النفايات إلى الثروة: كيف يعيد المزارعون الكينيون الحياة إلى مستنقعات بحيرة فيكتوريا المتدهورة[:sw]TAKA hadi MALI: Jinsi ambavyo wakulima nchini Kenya wanavyohuisha maeneo ya vinamasi Ziwani Victoria yaliyozorota

በአኒካ ማክጊኒስ የአየር ንብረት፣ የግብርና ስራ፣ እና ግድቦች የኬንያ ረግረጋማ ቦታዎች ላይ ክፉኛ ተጽዕኖ አሳድረዋል፡፡ ለሀገሪቱ ወቅታዊ የውሀ ችግር እና የአሳ ሀብት እጥረትም አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ ኢኮፋይንደር ኬንያ በኪሲሙ አካባቢ በዊናም ገልፍ ረግረጋማ ቦታዎች የሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን፤ የሶስት አመት ፕሮጀክቱ በቪክቶሪያ ሐይቅ ረግረጋማ ቦታዎች ለሚኖሩ ቤተሰቦች ረግረጋማ ቦታዎችን እንዲጠብቁ ድጋፎችን አድርጓል። የድርጅቱ ድጋፍ ለነዋሪዎቹ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...