Meonnedn Pic 1 1 scaled
ሁሉም ታሪኮች

በአፍሪካቀንድአካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይየዝናብመጠንእንደሚኖር ተነገረ

በመኮንን ተሾመ (ከዩጋንዳ ፣ ካምፓላ ከተማ)  እ.አ.አ. ከመጋቢት-ግንቦት 2024 ዓ.ም. በታላቁ የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን  እንደሚኖር  ይጠበቃል ሲል የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ንብረት ትንበያ እና አፕሊኬሽንስ ማዕከል (ICPAC) አስታወቀ። በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት እውቅና ያለው የአየር ንብረት ማዕከል ICPAC ለ11 የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የአየር ንብረት ትንበያና ተያያዥ አገልግሎቶች ይሰጣል። […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
winter
ሁሉም ታሪኮች

በሞቃታማው የጥቁር አባይ ምንጭ ዙሪያ ለመኖር የሚደረግ የህልውና ትግል 

  በዳግም ተረፈ እና ማንያዘዋል ጌታቸው      የ43 አመቱ አቶ እንዳለው ተገኝ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል በባህር-ዳር ዙርያ በርበሬ ፣ ጤፍ፣ ቲማቲም እና ጎመን ለማምረት ለዓመታት በቋሚ የክረመት ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኖ ቆይቷል። ይሁንና ባለፍት ጥቂት ዓመታት, ባልተረጋጋ የዝናብ ሁኔታና የጎርፍ መጥለቅለቅ ምክንያት ጥሩ ምርት ሊያገኝ አልቻለም። የጥቁር አባይ ወንዝ ምንጭ በሆነው በጣና ሀይቅ ዳርቻ የሚኖረዉ አቶ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
IMG 1368 1
ሁሉም ታሪኮች

ባልጸና ጎጆ- የጸና ብርታት

ባሮ-አኮቦ በኢትዮጵያ በትልቅነቱ በአራተኛነት የሚጠቀስ ተፋሰስ ቢሆንም የሚገባውን ያህል መነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ ያልሆነ እና የተሰነደ በቂ መረጃ የሌለው ነው፡፡ በአብዛኛው በአባይ ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶች ትኩረታቸው በአባይና በተከዜ ተፋሰስ ዙሪያ ነው፡፡ 
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
IMG 1645 scaled
ሁሉም ታሪኮች

በውሀ የሚወሰደው የኢትዮጵያ ‹ሰማያዊ ወርቅ›

በመኮንን ተሾመ ቶሌራ  ኢትዮጵያ ውስጥ አፈር ሁሉንም ነገር ማለት ነው፡፡ ኢትዮጵያኖች አፈርን በተመለከተ ሀገር በቀል እውቀት አላቸው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ገበሬዎች ከከብቶችና ከአፈር ጋር ጥብቅ ቁርኝት ነው ያላቸው፡፡ ከብቶቻቸውን እንደ ሰው ያወሯቸዋል፡፡ በተለይም ደግሞ ለሚያርሱ በሬዎቻቸው መጠሪያ ስም ይሰጧቸዋል፡፡ የእርሻ መሬታቸው ላይ ካለው አፈር ጋር ያወጋሉ- ‹የህይወት መጀመሪያ› ሲሉም ይገልጹታል፡፡ ሁሉም ሰው ሲሞት አፈር እንደሚሆን […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Bugoma Forest Drone view
ሁሉም ታሪኮች

በዩጋንዳ እየተመነጠረ ያለው የቡጎማ ደን

በጄራልድ ቴንይዋ እና ኢስኤል ካሱሃ በምዕራባዊ ዩጋንዳ በኪኩቤ ወረዳ ወደሚገኘው ወደ ቡጎማ ደን ለመግባት ዳገታማውን መንገድ ስንያያዘው የወጣችው ጸሐይ አስጎብኚያችንን በላብ አጥምቃው ነበር፡፡ ከጫካው እምብርት ስንደርስ ስንገባ ቀኑ ገና ልጅ ነበር፡፡ ወፎቹ ህብረ ዜማቸውን ሲያሰሙ የቡጎማ ደን እኛን እያወራን እንደሆነ አስጎብኛችን ነገረን፡፡ የደኑ የእግር መንገድ የሆይማ ስኳር አምራች ኩባንያ የሸንኮራ አገዳ ለመትከል እየመነጠረ ወዳለው ወደ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
A woman collects water for domestic use at oneof the fishiong grounds along Lake Nakivale
ሁሉም ታሪኮች

በዩጋንዳ የጠፋውን ሐይቅ ለመመለስ የስደተኞቹ ፍሬያማ ጥረት

የናኪቫሌ ሐይቅ በደቡባዊ ዩጋንዳ ኮኪ ሐይቆች በመባል የሚታወቀውን ሐይቅን ከፈጠሩ አራት ትናንሽ ሐይቆች መካከል አንደኛው ነው፡፡ በ26ኪሜ ስኩዌር ቦታ ላይ ያለው ሐይቁ፤ 14 ኪ.ሜ ርዝመት፣ 6 ኪሜ ስፋት እና የውሀ መጠኑ ከፍተኛ ሲሆን 3.5 ሜ ጥልቀት ያለው ነው፡፡ በኢሲንጊሮ ወረዳ የሚገኘው የናኪቫሌ ሐይቅ፤ በናኪቫሌ ስደተኞች ካምፕ የሚገኙትን ስደተኞችንና በሐይቁ አቅራቢያ የሚኖሩ የሀገሬውን ዜጎችንም የሚያገለግል ነው፡፡ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Dry rocky lake shore, with a forest in the backyard
ሁሉም ታሪኮች

በመሞት ላይ የሚገኘው የታንዛኒያው ማንያራ ሐይቅ

ከአስር ዓመት በፊት የቱሪስቶች ቡድን መንደሮቹን በመናድ ወደ ማያራራ ሐይቅ በመሄድ ዛፍ የሚወጡ አንበሶችን ፣ የአራዊት ዝርያዎችን ፣ ሌሎች ተፈጥሮአዊ ድንቅ ነገሮችን የሚፈልሱ የፍላሚንጎ መንጋዎችን ለመዳሰስ ነበር ፡፡ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ከ 90 በመቶ በላይ ቀንሷልገቢ የማመንጨት ሥራዎች ግብርና ፣ ዓሳ ማስገር ፣ የእንሰሳት እርባታ እና የከሰመ ቱሪዝም ናቸው በሲልቨስተር ዶማሳ ከአስደናቂዋ የምቶ ዋ ምቡ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...
Nyumbacommercialcatch 650
ሁሉም ታሪኮች

ሊጠፋ የተቃረበው የአሳ ዝርያና ምክንያቶቹ

ስቴቨን ኦሞንዲ ቀደም ባሉት ጊዜያት አሳ በማጥመድ ያሳለፈውን ጊዜ ፈጽሞ አይዘነጋውም፡፡ የ30 አመቱ ወጣት ኑሮው በጂፔ ሀይቅ ዳርቻ አጠገብ ባለው በንግሆኒ መንደር ነው፡፡ ሐይቁ በታይታ ታቬታ እና በኪሊማንጃሮ ክልሎች የሚገኝና ኬንያ እና ታንዛኒያ የሚጋሩት ነው፡፡ ኦሞንዲ በጂፔ ሐይቅ የአሳ እርባታ ስራ የጀመረው በ2009 ነው፡፡ ይኸውም የአለም አቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃ ህብረት ጂፒ ቲላፒያን የተባለው የሐይቁ የአሳ […]
By:
ተጨማሪ ያንብቡ...