የቱርካና ሀይቅ አደጋ ውስጥ ነው

የቱርካና ሀይቅ አደጋ ውስጥ ነው

 

ካለፈው ጁን 24 ጀምሮ በማናማ የተሰበሰበው የአለም ቅርስ ኮሚቴ የቱርካና ሀይቅ ብሔራዊ ፓርክን አደጋ ከተጋረጠባቸው የአለም ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ አንደኛው ሆኖ እንዲመዘገብ ሀሙስ እለት ወስኗል፡፡ በአካባቢው የሚገኙ ግድቦች ተጽዕኖ በምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡

የኢትዮጵያ ግልገል ጊቤ 3 የሀይል ማመንጫ ግድብ የቱርካና ሀይቅ እንቅስቃሴ እና ኢኮሲስተም ላይ የፈጠረው አሉታዊ ጫና እንዳሳሰበው ኮሚቴው የገለጸ ሲሆን፤ የኩራዝ ስኳር ልማት ፕሮጀክትም ለአካባቢው ተጨማሪ ስጋት መሆኑን አስታወቋል፡፡

የቱርካና ሀይቅ ብሔራዊ ፓርኮች በአለም ቅርስነት የተመዘገበው እ.አ.አ. በ1997 ላይ ነበር፡፡

Like this article?

Share on Facebook
Share on Twitter
Share on Linkedin
Share on Pinterest
Share on Telegram
Share on WhatsApp

Leave a comment

Related Posts