የማራ ወንዝን ከብክለት የታደገ ኩሬ

የማራ ወንዝን ከብክለት የታደገ ኩሬ

መንገዱ በአነስተኛና ሰፋፊ የግብርና ማዎች በኩል ወደ ሙሪቶ ወንዝ ይወስደናል፡፡ መዳረሻው ደግሞ በሰሜን ታንዛኒያ ማራ ክልል አንድ ወቅት ምንም የማትታወቀው በታሪሜ መንደር ነው፡፡

ከሁለት አመት በፊት የወርቅ ማጠቢያ ኩሬ ከመስራቷ በፊት ሙሪቶ በሰሜን ታንዛኒያ ከከተማ ርቀው እንሚገኙ እንደሌሎቹ አካባቢዎች ነበረች፡፡

አሁን ግን የሶስት ልጆች እናትና አርሶአደር የሆነችው ኤልዛ ሞጌሲ የምትኖርበት ይህ አስደናቂ ማህበረሰብ የማራ ወንዝን ከብክለት የታደገን ወርቃማ ኩሬ በመገንባት የሚታወቅ ሆኗል፡፡

ኩሬው ከመገንባቱ በፊት ግን የወርቅ ማዕድን ቆፋሪዎች ያገኙትን ማዕድን የሚያጥቡበት ትንንሽ ወንዞች በቀጥታ የሚያመሩት ወደ ማራ ወንዝ ነበር፡፡

Like this article?

Share on Facebook
Share on Twitter
Share on Linkedin
Share on Pinterest
Share on Telegram
Share on WhatsApp

Leave a comment

Related Posts