ግብጽ እሁድ እለት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል በሰጠችው መግለጫ ላይ እንዳስታወቀችው ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው በታላቁ የህዳሴ ግድብ የተጀመረው ድርድር እንዲፋጠን ትፈልጋለች፡፡ ይህም በአዲስ አበባ በኩል የድርድሩን ሒደት የማጓተት ነገር መታየቱ ያደረባትን ግልጽ ስጋት አመላካች ነው፡፡